የሀገር ሉዓላዊነትና ብሔራዊ ደህንነት በዜጎች ጤና መጠበቅ ላይ የተመሰረተ ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ
የሀገር ሉዓላዊነትና ብሔራዊ ደህንነት በዜጎች ጤና መጠበቅ ላይ የተመሰረተ ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9 ቀን 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዜጎችን ጤና መጠበቅ የሀገር ልማት፣ የኢኮኖሚ እድገት እና የብሔራዊ ደህንነት ዋነኛ መሰረት ነው አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፡፡ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት 100ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፣ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ፣ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር… https://www.fanamc.com/archives/318900
Read the full story at fanatelevision ↗