የሥልጣን ዘመን ገዳቢ የመንግሥት ሥርዓት የመፍጠር ሐሳብና የሚነሱ ጥያቄዎች

ETHIOPIANREPORTERAMHARICneutral2026-07-16 10:25:16 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሥልጣን ዘመን ገዳቢ የመንግሥት ሥርዓት የመፍጠር ሐሳብና የሚነሱ ጥያቄዎች #Ethiopia: ከስምንት ዓመታት በፊት መጋቢት 2010 ዓ.ም. ወደ ሥልጣን የመጡት ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር)፣ በመላው የአገሪቱ ክልሎች እየዞሩ ሕዝብ በተሰበሰበባቸው መድረኮች ለውጡን ይመራል ተብሎ ኃላፊነት የተሰጠው መንግሥታቸው ስለሚፈጽማቸው ዕቅዶችና ውጥኖች በብዙዎች ዘንድ ተስፋ የፈጠሩ ንግግሮችን ያደርጉ ነበር፡፡ በሚያዝያ ወር ወደ ሐዋሳ አቅንተው በትልቁ የሐዋሳ ዓለም አቀፍ ስታዲዮም ለተገኙ ነዋሪዎች የተናገሩት ንግግር ለየት ያለና ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙኃን ጭምር በሰፊው የተቀባበሉት መልዕክት የተደመጠበት እንደነበር አይዘነጋም፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚያ ንግግራቸው ከሕዝቡ ጋር የሚደረጉ ውይይቶች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ... 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ…

Read the full story at ethiopianreporteramharic ↗
AdYour ad here[email protected]