የግድያ ሙከራ" ተፈጽሞባቸዋል የተባሉት የትግራይ ሊቃነ ጳጳሳት "የቁም እስር" ላይ መሆናቸው ተገለጸ
የግድያ ሙከራ" ተፈጽሞባቸዋል የተባሉት የትግራይ ሊቃነ ጳጳሳት "የቁም እስር" ላይ መሆናቸው ተገለጸ በአክሱም ከተማ "የግድያ ሙከራ" እንደተፈጸመባቸው የተነገረው ሁለት ሊቃነ ጳጳሳት "የቁም እስር" ላይ እንደሚገኙ የቅርብ ሰዎቻቸው ለቢቢሲ ተናገሩ።ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በተነጠሉ አባቶች የተቋቋመው የመንበረ ሰላማ ካሳቴ ብርሃን ላዕላይ ቤተ ክህነት ሁለት ሊቃነ ጳጳሳት በጸጥታ አካላት ጥበቃ ሥር የሆኑት ከቅዳሜ ሐምሌ 4/2018 ዓ.ም. ጀምሮ እንደሆነ ተገልጿል። ቢቢሲ በጉዳዩ ላይ ከክልሉ ማዕከላዊ ትግራይ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ሺሻይ ግርማይ እና የአክሱም ከተማ የሰላም እና ደኅንነት ቢሮ ኃላፊ ቴዎድሮስ በየነ አስተያየት ለማግኘት ያደረገው ጥረት አልተሳካም።ቤተ ክህነቱ ባለፈው ሳምንት ረቡዕ ዕለት ባወጣው መግለጫ፣ ብፁዕ አቡነ ናትናኤል እና ብፁዕ አቡነ አረጋዊ…
Read the full story at zena24now ↗