የሚስተካከሉ የስራ መደቦች ይኖራሉ‼️

ADDIS_NEWSneutral2026-07-16 10:54:44 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሚስተካከሉ የስራ መደቦች ይኖራሉ‼️ 👉ከሰራተኛ ቅነሳ ጋር አይገናኝም። “የምንገነባው ጥራቱንና ዓለም አቀፍ ስታንዳርድን የጠበቀ ሲቪል ሰርቪስ ነው” - ዶ/ር መኩሪያ ኃይሌ የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር የኢትዮጵያ መንግሥት አገልግሎትና አስተዳደር ፖሊሲን መሠረት ያደረገ፣ የተናበበ ተቋምና ተቋማዊ አደረጃጀት መፍጠር ላይ ትኩረት ያደረገ ውይይት አካሄደ። ኮሚሽኑ በሁለተኛው ምዕራፍ (Wave Two) ወደ ሪፎርም ከገቡ የፌዴራል ተቋማት እንዲሁም ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራ ኃላፊዎች ጋር በተገኙበት መድረክ የመሩት የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ዶ/ር መኩሪያ ኃይሌ፤ እንደ ሀገር ተቋማት ከአፈጣጠራቸው ጀምሮ አደረጃጀታቸው በደንብ ተፈትሾ የተቋቋሙበትን ዓላማ እንዲያሳኩና ጠንካራ ተቋማት ሆነው እንዲዘልቁ አድርጎ መመስረት እንደሚገባ አሳስበዋል። ተቋማት ነፃ፣ ገለልተኛ፣ አካታች፣…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]