የአሜሪካ እና ኢራን የተኩስ ልውውጥ ዛሬም ተባብሶ ቀጥሏል
የአሜሪካ እና ኢራን የተኩስ ልውውጥ ዛሬም ተባብሶ ቀጥሏል አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካ የመርከቦችን እንቅስቃሴ እያወኩ ነው ባለቻቸው የኢራን ወታደራዊ ኢላማዎች ላይ አዲስ ጥቃት ፈጸመች፡፡ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢራን አካሄዷን ማስተካከል አለባት በማለት ካሳሰቡ በኋላ የአሜሪካ ጦር በፈጸመው ጥቃት በሆርሙዝ ሰርጥ የመርከቦችን ደህንነት አደጋ ላይ የሚጥሉ የኢራን ወታደራዊ ኢላማዎችን መትቻለሁ ብሏል፡፡ ኢራን በበኩሏ ባህሬን እና ኩዌትን ጨምሮ… https://www.fanamc.com/archives/318903
Read the full story at fanatelevision ↗