በአገራዊ ምክክሩ ለኢትዮጵያ ተስፋ ይሰነቅ!
በአገራዊ ምክክሩ ለኢትዮጵያ ተስፋ ይሰነቅ! #Ethiopia: ከዛሬ ረቡዕ ሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ በኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን አጋፋሪነት፣ አራት ሺሕ ያህል ተሳታፊዎች በስምንት ዋነኛ አጀንዳዎች ላይ መምከር ይጀምራሉ፡፡ በኢትዮጵያ ወሳኝ ጉዳዮች ላይ ተቀምጠው የሚነጋገሩ የምክክሩ ተሳታፊዎች፣ ከኢትዮጵያ ህልውና በላይ የሚበልጥ ምንም ነገር እንደሌለ በመገንዘብ ኃላፊነታቸውን መወጣት ይገባቸዋል፡፡ በቆይታቸውም ለኢትዮጵያ ችግሮች ማብቂያ የሚያግዙ መፍትሔዎች ላይ ያተኩሩ፡፡ የደሃ አገር ከፍተኛ ሀብት ተከስክሶበት ዝግጅት የተደረገበት ምክክር ውጤቱ ሁሉንም ወገኖች እንዲያግባባ፣ በምክክሩ ወቅት የሚደረጉ የሐሳብ ልውውጦች ኢትዮጵያን ያስቀድሙ፡፡ ‹‹እስከ ዛሬ ድረስ ያለያዩን፣ ... 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/158203/…
Read the full story at ethiopianreporteramharic ↗