ትግራይ ክልል የ”አምባሳደር አሸንዳ” መዓረግ ነጠቀ
ትግራይ ክልል የ”አምባሳደር አሸንዳ” መዓረግ ነጠቀ #FastMereja I የትግራይ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ትናንት በሰጠው ይፋዊ መግለጫ፣ በ2017 ዓ.ም የ”አምባሳደር አሸንዳ” ውድድር አሸናፊ በመሆን ማዕረጉን ተቀብላ የነበረችው ወ/ት ዜማ እምብዛ ከተሰጣት የክብር ማዕርግ መነሳቷን አስታውቋል። ቢሮው ውሳኔውን ያስተላለፈው ግለሰቧ የተጣለባትን ባህላዊ ኃላፊነት ወደ ጎን በመተው ለሕዝቡ እሴትና ክብር የማይመጥኑ ተግባራትን ፈጽማለች በሚል ክስ ነው። እንደ ቢሮው መግለጫ መነሻ ከሆነ፣ ወ/ት ዜማ እምብዛ ከዚህ ቀደም ለፈጸመቻቸው ተመሳሳይ ጥፋቶች በእድሜዋና በቤተሰባዊ ምክክር ታይቶ፣ ይፋዊ ይቅርታ እንድትጠይቅና እንድትታረም ዕድል ተሰጥቷት ነበር። ይሁን እንጂ የተሰጣትን ዕድል ከመጠቀም ይልቅ የአሸንዳ ባህልን የማስተዋወቅ ኃላፊነቷን ወደ ጎን በመተው፣ የአሸንዳ በዓልን “አሸንዳ…
Read the full story at fastmereja ↗