ነጋዴው አገልግሎት ሰጪ ተቋም

ADDIS_NEWSneutral2026-07-16 11:31:01 UTC
AdYour ad here[email protected]

ነጋዴው አገልግሎት ሰጪ ተቋም የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ከ42 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን ገለፀ የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፤ በበጀት አመቱ ከ1 ነጥብ 6 ሚሊዮን በላይ ፓስፖርት ለዜጎች መሰጠት መቻሉንና የአገልግሎት መስጫ ቅርንጫፎች 23 ማድረሳቸውን ገልጸዋል። አክለውም 1,046,286 ቪዛ፣ 32,952 ትውልደ ኢትዮጵያውያን መታወቂያ እንዲሁም 21,163 ጊዜያዊና ቋሚ የመኖሪያ ፈቃድ መሰጠቱን ተናግረዋል። በአጠቃላይ ከ42 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ በመሰብሰብ ስኬታማ ስራ መሰራቱም የተገለፀ ሲሆን፥ በአየር እና በየብስ ድንበር አለማቀፍ ደረጃን በጠበቀ መልኩ በጉዞ ሰነድ ለ7,225,691 ገቢና ወጪ መንገደኞች አገልግሎት ተሰጥቷል ብለዋል። ዋና ዳይሬክተሯ በመግለጫቸው፤ 433 የውጭ ዜጎችና 4ሺህ 450…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]