አማራ ክልል የሚገኙት የአሜሪካው አምባሳደር
አማራ ክልል የሚገኙት የአሜሪካው አምባሳደር በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ጄ. ማሲንጋ የሚመራ የልዑክ ቡድን አማራ ክልል፣ ጎንደር ከተማ ይገኛል። ጉብኝቱ ፦ - የንግድ ዲፕሎማሲን ማስፋፋት - የሰላምና የመረጋጋትን አስፈላጊነት ማጉላት - የአሜሪካ የውጭ እርዳታ የሚለካ ውጤት እንዲያመጣ ማረጋገጥን እንደ ዋና ዓላማ ይዞ መሆኑ ተገልጿል። አምባሳደሩ እና ልዑካቸው ትላንትና በትግራይ ክልል ጉብኝት ማድረጋቸው ይታወሳል። ሃምሌ 9 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia
Read the full story at tikvahethiopia ↗