በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በወባ በሽታ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ ይገኛል ተባለ

ZENA24NOWneutral2026-07-16 11:59:31 UTC
AdYour ad here[email protected]

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በወባ በሽታ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ ይገኛል ተባለ ክልሉ ሙሉ በሙሉ ለወባ በሽታ ስርጭት ተጋላጭ ቢሆንም 26 የሚሆኑ ወረዳዎች ይበልጥ ተጋላጭ መሆናቸውን የክልሉ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታውቋል።የወባ በሽታ ስርጭትን ለመቀነስ ሕብረተሰቡ የመከላከያ መንገዶችን በአግባቡ በመተግበር ራሱን እንዲጠብቅ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ አጉኔ አሾሌ ለብስራት ሬድዮ ተናግረዋል። በክልሉ በተከናወኑ ተግባራት የወባ በሽታ ስርጭትን መቀነስ ተችሎ የነበረ ቢሆንም አሁን ላይ በሽታው መልሶ የማገርሽት ባህርይ ማሳየቱ ተገልፃል።ለስርጭቱ መጨመር የአየር መዛባትን ጨምሮ የህብረተሰቡ መዘናጋት ጉልህ ድርሻ እንዳለው ዋና ዳይሬክተሩ አንስተው በክልሉ ስርጭቱን ለመከላከል ግብረሃይል ተቋቁሞ እየተሰራ ይገኛል ። በርካታ የህብረተሰብ ክፍሎች ወባማ በሆኑ አካባቢዎች…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]