ሀገራዊ ምክክሩ ኢትዮጵያን የሚያድን ፍቱን መድኃኒት ነው።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-07-16 12:07:18 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሀገራዊ ምክክሩ ኢትዮጵያን የሚያድን ፍቱን መድኃኒት ነው። ኢትዮጵያ እየመከረች ነው። ሀገራዊ ምክክሩን በማስመልከት አስተያየታቸውን ለአሚኮ የሰጡ የሰቆጣ ከተማ ነዋሪዎች ሀገራዊ ምክክሩ ኢትዮጵያን የሚያክም ፍቱን መድኃኒት እንደሚኾን ያላቸውን እምነት ገልጸዋል። በሀገር ሽማግሌነት የሚያገለግሉት ዲያቆን ገበያው ኪሮስ እና አቶ ገበያው ደረበ እንደገለጹት ምክክር እና ሽምግልና ቂም በቀልን የሚያስወግድ የኖረ ጠብን የሚያሥረሳ ትልቅ ገመድ ነው ብለዋል። እንደ ሀገርም እየተደረገ ያለው ምክክር ኢትዮጵያውያን እየመከሩ ለችግሮች መፍትሄ የሚያመጡበት ይኾናል ያሉት ሽማግሌዎቹ በመመካከር የማይፈታ ችግር እና የማይድን ቁስል አይኖርም ነው ያሉት። የሰቆጣ ከተማ ነዋሪዎቹ ወይዘሮ ኤልሳ ጆርጅ እና ወይዘሮ ምሥራቅ ተድላ ሀገራዊ ምክክሩ ሰላምን በመፍጠር አንድነትን ይፈጥራል የሚል እምነት እንዳላቸው…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]