ቀይ ባሕርን ከኢትዮጵያ የነጠለው የሸፍጥ ፖለቲካ

FANATELEVISIONneutral2026-07-16 12:13:33 UTC
AdYour ad here[email protected]

ቀይ ባሕርን ከኢትዮጵያ የነጠለው የሸፍጥ ፖለቲካ አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሦስት አስርት ዓመታት በፊት ኢትዮጵያ የራሷ የባሕር በር የነበራትና ለራሷም ሆነ ለቀጣናው ሀገራት ምቹ መደላድልን በመፍጠር የንግድ ሥርዓቷን ታሳልጥ ነበር፡፡ ይሁን እንጂ ኢትዮጵያ ያልተመረጠ እና ያልተወያየ መንግሥት በሰራው የፖለቲካ ሸፍጥና ሴራ እንዲሁም በውስጥ መከፋፈልና ስንፍና ሳቢያ የባሕር በር አልባ ሆና የጂኦግራፊ እስረኛ ሆነች፡፡ በዚህ እኩይ… https://www.fanamc.com/archives/318907

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]