የኢትዮጵያ ሚቲሮሎጂ ኢንስቲትዩት በሰሜንና በሰሜን ምስራቅ ኢትዮጵያ የክረምት ዝናብ ከመደበኛው ያነሰ እንደሚሆን ገለጸ።

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-07-16 12:34:16 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኢትዮጵያ ሚቲሮሎጂ ኢንስቲትዩት በሰሜንና በሰሜን ምስራቅ ኢትዮጵያ የክረምት ዝናብ ከመደበኛው ያነሰ እንደሚሆን ገለጸ። በዝናብ እጥረት ሊከሰትባቸው በሚችሉ አካባቢዎች የግብርና ሥራዎች ሲከናወኑ ተገቢ ዝግጅትና አማራጭ እርምጃዎች እንዲወሰዱ አሳስቧል። በሌላ በኩል፥ በመካከለኛው አማራ ፣ ምዕራብ ሸዋ ፣ ምዕራብ ኦሮሚያ እና ቤንሻንጉል ጉሙዝ ከባድ ዝናብ ሊጥል እንደሚችል በመግለጽ ህብረተሰቡ ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ መልዕክት ማስተላለፉን ሸገር ኤፍ ኤም ዘግቧል። ሃምሌ 9 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]