የአርጀንቲና ድል እና የፎክላንድ ደሴት
የአርጀንቲና ድል እና የፎክላንድ ደሴት በ1982 ዓ.ም 74 ቀን የፈጀ ጦርነት ያደረጉት አርጀንቲና እና እንግሊዝ ጦርነቱ ያለ አሸናፊ ቢጠናቀቅም በርካታ ወታደሮች ከሁለቱም ወገን ተሰውተዋል። በ1986 ዓለም ዋንጫ ዲያጎ ማራዶና እንግሊዝ ላይ ሁለት ግቦችን አስቆጥሮ እንግሊዝን ከውድድር ውጭ ሲያደርጋት የፎክላንድ ደሴት ነዎሪዎች ደስታቸውን ገልጸው እንደነበር በታሪክ ይታወሳል። አብዛኞቹ የፎክላንድ ደሴት ነዎሪዎች እንግሊዝኛ ተናጋሪ ይሁኑ እንጅ አርጀንቲናዊ ስሜት ያላቸውም እንደኾኑ ይነገራል። ከ3ሺህ 685 የማይበልጡ ነዋሪዎች ያሏት የፎክላንድ ደሴት በአሳ ምርቷ እና ወደ ውጭ በምትልከው የበግ ጸጉር ምርቷም ከፍተኛ የኢኮኖሚ ተጠቃሚ ናት። በነገራችን ላይ የአንድ የፎክላንድ ደሴት ነዋሪ ዓመታዊ የነፍስ ወከፍ ገቢ 113 ሺህ ዶላር በላይ ነው። ከአርጀንቲና 480 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ…
Read the full story at amharamassmedia ↗