91 ነዳጅ ማደያዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ‼
91 ነዳጅ ማደያዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ‼ የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ በ133 ነዳጅ ማደያዎች ላይ ባደረገው ዓመታዊ የሜትር ምርመራ፣ የልኬት ማጭበርበር በተገኘባቸው 91 ማደያዎች ላይ አስተዳደራዊና ሕጋዊ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ። በወሰደው እርምጃ መሰረት፦ 📌3 ማደያዎች ከፍተኛ መጠን አጉድለው በመገኘታቸው ክስ ተመስርቶባቸዋል። 📌3 ማደያዎች ከነዳጅ ትስስር የታገዱ ሲሆን፣ የቀሩት 85 ማደያዎች ላይ ደግሞ የጽሑፍ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷቸዋል። የነዳጅ መቅጃ ልኬትን ማዛባት ከ3 እስከ 7 ዓመት ጽኑ እስራት እና እስከ 500 ሺህ ብር የገንዘብ መቀጮ እንደሚያስቀጣ ቢሮው አሳስቧል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ…
Read the full story at wasulife ↗