(ዘ-ሐበሻ ዜና) በዩናይትድ ስቴትስ የኢሚግሬሽን እና የጉምሩክ ቁጥጥር (ICE) ኦፊሰሮች በቴክሳስ እና በሜይን ግዛቶች ሁለት ስደተኞችን መግደላቸውን ተከትሎ የተጣለው የትራፊክ ፍተሻ እገዳ፤ በፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ትዕዛዝ መነሳቱ ተሰማ። የህግ ባለሙያው ጠበቃ ሙሉአለም ጌታቸው ይህን አወዛጋቢ ውሳኔ እና ፖለቲካዊ አንድምታውን አስመልክተው ለዘ-ሐበሻ ማብራሪያ ሰጥተዋል።
(ዘ-ሐበሻ ዜና) በዩናይትድ ስቴትስ የኢሚግሬሽን እና የጉምሩክ ቁጥጥር (ICE) ኦፊሰሮች በቴክሳስ እና በሜይን ግዛቶች ሁለት ስደተኞችን መግደላቸውን ተከትሎ የተጣለው የትራፊክ ፍተሻ እገዳ፤ በፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ትዕዛዝ መነሳቱ ተሰማ። የህግ ባለሙያው ጠበቃ ሙሉአለም ጌታቸው ይህን አወዛጋቢ ውሳኔ እና ፖለቲካዊ አንድምታውን አስመልክተው ለዘ-ሐበሻ ማብራሪያ ሰጥተዋል። እንደ ጠበቃ ሙሉአለም ገለጻ ሰሞኑን በሂዩስተን ቴክሳስ እና በሜይን ግዛት በ ICE አባላት የተገደሉት ሁለት ስደተኞች የፀጥታ ኃይሎቹ ትክክለኛ ኢላማ አልነበሩም። ሆኖም ኦፊሰሮቹ "የምንፈልጋቸው ሰዎች ናቸው" በሚል የተሳሳተ ጥርጣሬ በመኪና ሲከታተሏቸው፣ ስደተኞቹ በድንጋጤ መኪናቸውን በማፍጠናቸው ምክንያት በኦፊሰሮቹ ተተኩሶባቸው ሕይወታቸው ሊያልፍ ችሏል። የሟቾች ማንነት እስካሁን በግልጽ ባይረጋገጥም፣ ድርጊቱ…
Read the full story at zehabeshanews ↗