አሜሪካ በኢቦላ የተነሳ በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የሚገኙ ዜጎቿ በአስቸኳይ ወደ ሀገራቸው እንዳይመለሱ ገደብ ጣለች
አሜሪካ በኢቦላ የተነሳ በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የሚገኙ ዜጎቿ በአስቸኳይ ወደ ሀገራቸው እንዳይመለሱ ገደብ ጣለች በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በተከሰተው የኢቦላ ወረርሽኝ ምክንያት፣ አሜሪካ ባለፉት ሶስት ሳምንታት በሀገሪቱ ቆይታ ያደረጉ የአሜሪካ ዜጎች በንግድ አየር መንገድ ወደ አሜሪካ እንዳይገቡ ገደብ እየጣለች ነው።በኮንጎ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ድረ-ገጽ እንዳስታወቀው፣ "ወደ አሜሪካ በሚደረጉ በረራዎች ላይ ለመሳፈር፣ ለ21 ቀናት በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ቆይታ ያደረጉ ተጓዦች አይፈቀድላቸውም።" ብሏል፡፡ "በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ቆይታ ያደረጉ ሁሉም የአሜሪካ ዜጎች ወደ አሜሪካ ከመግባታቸው በፊት ለ21 ቀናት ያህል ከኮንጎ ውጭ ለመቆየት ማቀድ አለባቸው።"የኢቦላ ወረርሽኝ በኮንጎ የተለያዩ ግዛቶች መስፋፋቱን በመቀጠሉ እነዚህ ገደቦች ተጥለዋል።ድንበር የለሹ…
Read the full story at zena24now ↗