በሊንክድኢን ተፅዕኖ ፈጣሪ የሆኑ የኢትዮጵያ ባለሙያዎችና የይዘት ፈጣሪዎች ሊሸለሙ ነው

FASTMEREJAneutral2026-07-16 15:15:23 UTC
AdYour ad here[email protected]

በሊንክድኢን ተፅዕኖ ፈጣሪ የሆኑ የኢትዮጵያ ባለሙያዎችና የይዘት ፈጣሪዎች ሊሸለሙ ነው #Fastmereja:-በኢትዮጵያ በሊንክድኢን (LinkedIn) መድረክ ላይ ንቁ ተሳትፎ ላላቸው የዲጂታል ይዘት ፈጣሪዎች እና ባለሙያዎች እውቅና ለመስጠት የተቋቋመው “የሊንክድኢን ቼንጅሜከርስ አዋርድስ ኢትዮጵያ (LCAE)” የመጀመሪያውን የሽልማት ስነ-ስርዓት ሊያካሂድ መሆኑን በዛሬዉ እለት በተሰጠ መግለጫ ተገልጿል። ይህ መርሃ ግብር የፊታችን ሐምሌ 25 ቀን 2018 ዓ.ም (August 1, 2026) በአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ቲያትር አዳራሽ በደመቀ ሁኔታ ይካሄዳል። በጉሩጂ ኤአር ኢትዮጵያ ከዥማ ሚዲያና ፕሮዳክሽን ጋር በመተባበር በተዘጋጀው በዚህ የክብር ምሸት ላይ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች፣ የኢንዱስትሪ መሪዎችና የልማት አጋሮች የሚታደሙ ሲሆን፤ በህዝብ ጥቆማ፣ በድምፅ አሰጣጥ እና…

Read the full story at fastmereja ↗
AdYour ad here[email protected]