የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት 100ኛ ዓመቱን እያከበረ ነው!
የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት 100ኛ ዓመቱን እያከበረ ነው! #FastMereja I የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት (EPHI) የ100ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን ባከበረበት መድረክ፣ ተቋሙ የሕዝብ ጤናን ለመጠበቅ የመንግስትን ቁርጠኝነት የሚያሳይ መሆኑን የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ገለጹ። በበዓሉ አከባበር ላይ የተቋሙ አዲስ ብራንድ ይፋ የተደረገ ሲሆን ለቀድሞ አመራሮችና ተመራማሪዎችም እውቅና ተሰጥቷል። የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ለኢንስቲትዩቱ ሰራተኞች ላለፉት መቶ ዓመታት ላሳዩት ትጋትና ላበረከቱት አስተዋጽኦ ምስጋና አቅርበዋል። መንግስት የሀገር ኢኮኖሚን ለመገንባት የህዝብ ጤና ዋነኛው መሰረት መሆኑን እንደሚረዳ የገለጹት ፕሬዝዳንቱ፣ ለዚህም ሲባል የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትን የመሰሉ ተቋማትን የመደገፍና የማጠናከር ሥራ…
Read the full story at fastmereja ↗