የትግራይ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ የ2017 ዓ.ም የ"አምባሳደር አሸንዳ" ማዕረግ ተሸላሚ የነበረችውን ወጣት ዜማ እምብዛን ከክብር ማዕረጓ ማንሳቱን ያስታወቀበት ይፋዊ መግለጫ፣ በባህል ልማት ስም የሚንቀሳቀሱ የመንግሥት ተቋማትን ሚና እና የአስተሳሰብ አድማስ በድጋሚ በትዝብት መድረክ ላይ የሚጥል ሆኗል። ቢሮው ውሳኔውን ያስተላለፈው ወጣቷ «አሸንዳ ኢትዮጵያ» በሚል መጠሪያ ባህሉን ለማስተዋወቅ መሞከሯን እንደ ትልቅ ወንጀልና የሕዝብን እሴት የመጣስ ተግባር ቆጥሮት ነው። ይህ እ
የትግራይ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ የ2017 ዓ.ም የ"አምባሳደር አሸንዳ" ማዕረግ ተሸላሚ የነበረችውን ወጣት ዜማ እምብዛን ከክብር ማዕረጓ ማንሳቱን ያስታወቀበት ይፋዊ መግለጫ፣ በባህል ልማት ስም የሚንቀሳቀሱ የመንግሥት ተቋማትን ሚና እና የአስተሳሰብ አድማስ በድጋሚ በትዝብት መድረክ ላይ የሚጥል ሆኗል። ቢሮው ውሳኔውን ያስተላለፈው ወጣቷ «አሸንዳ ኢትዮጵያ» በሚል መጠሪያ ባህሉን ለማስተዋወቅ መሞከሯን እንደ ትልቅ ወንጀልና የሕዝብን እሴት የመጣስ ተግባር ቆጥሮት ነው። ይህ እርምጃ ባህላዊ ቅርሶችን ከማሳደግና ዓለም አቀፋዊ አድማሳቸውን ከማስፋት ይልቅ፣ ጥበብንና ባህልን በፖለቲካዊ ቅጥሮች ውስጥ የመሸበብ አደገኛ ዝንባሌ ማሳያ ተደርጎ ሊወሰድ ይችላል። አሸንዳ ዕድሜ ጠገብ የሆነ፣ የማንነት፣ የነጻነትና የሴቶች ክብር መገለጫ የሆነ እምቅ የሕዝብ ቅርስ ነው። እንዲህ ዓይነቱን ዘመን ተሻጋሪ…
Read the full story at zehabeshanews ↗