የዘረመል ትንተናን ጨምሮ በርካታ የወረርሽኝ በሽታዎችን መለየት የሚያስችለውን የላብራቶሪ አቅም መገንባቱን የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት አስታወቀ።
የዘረመል ትንተናን ጨምሮ በርካታ የወረርሽኝ በሽታዎችን መለየት የሚያስችለውን የላብራቶሪ አቅም መገንባቱን የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት አስታወቀ። 👉 ኢንስቲትዩት 100ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን አክብሯል በስነስርዓቱም የኢፌድሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አፅቀስላሴ፤የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ ፣የአለም ጤና ድርጅት ተወካይ ፍራንሲስ ካስዮ ፤ የሲዲሲ አፍሪካ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ጆን ካስያና የሚመለከተቻው አካላት ተገኝተዋል። ፕሬዚዳንት ታዬ ባስተላለፉት መልዕክት የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ላለፈው አንድ ክፍለ ዘመን የሀገሪቱን የጤና ዋስትና ለማረጋገጥ ከፍተኛ አስተዋፅኦ አድርጓል ብለዋል። ኢንስቲትዩቱ ከተመሰረተ ጊዜ ጀምሮ አያሌ ፈታኝ ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ የጤና ቀውሶችን፣ ወረርሽኞችን እንዲሁም ተላላፊ በሽታዎችን በመከላከል ረገድ ግንባር ቀደም…
Read the full story at zena24now ↗