ለምክክር ጉባዔ መጥታ ወንድ ልጅ የተገላገለችው እናት የልጇን ሥም “ምክክር” ብላ ሰየመች
ለምክክር ጉባዔ መጥታ ወንድ ልጅ የተገላገለችው እናት የልጇን ሥም “ምክክር” ብላ ሰየመች አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገራዊ ምክክር ጉባዔ ላይ ከተለያዩ የኢትዮጵያ ማሕበረሰብ ክፍሎች የተወጣጡ ተሳታፊዎች በአዲስ አበባ እየመከሩ ይገኛሉ። ከእነዚህም ውስጥ “ምንም እንኳን የመውለጃዬ ቀን ቢቃረብም “ሀገሬ ጠርታኝ አልቀርም” በማለት ከጋምቤላ ክልል ወደ አዲስ አበባ ለሀገራዊ ምክክር ጉባዔ የመጣችው ወጣት ክርኑዶ ኡጁሉ አንዷ ናት። ወጣት ክርኑዶ ኡጁሉ በጉባዔው ሒደት ላይ… https://www.fanamc.com/archives/318927
Read the full story at fanatelevision ↗