ለሸኔ የሽብር ቡድን ተደራሽ ሊሆኑ የነበሩ የመገናኛ ሬዲዮዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ‼️
ለሸኔ የሽብር ቡድን ተደራሽ ሊሆኑ የነበሩ የመገናኛ ሬዲዮዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ‼️ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ባደረገው ስምሪት በሕገ-ወጥ መንገድ በሞያሌ በኩል ወደ ኢትዮጵያ በመተላለፍ ለሸኔ የሽብር ቡድን ተደራሽ ሊሆኑ የነበሩ በርካታ የመገናኛ ሬዲዮዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ባደረገው የመረጃ ስምሪት ሕገ-ወጥ እንቅስቃሴውን ከመነሻው ጀምሮ በቴክኖሎጂ በመታገዝ በጥብቅ ሲከታተል የነበረ ሲሆን፤ ለሽብር ቡድኑ እንዲደርሱ ታቅደው የነበሩት የመገናኛ ሬዲዮዎቹ ከሁለት ተጠርጣሪዎች ጋር በቁጥጥር ስር ከዋሉ በኋላ ለሕግ አካላት ተላልፈው ተገቢው ምርመራ እየተደረገባቸው ይገኛል፡፡ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት በየትኛውም የሀገሪቱ አባባቢዎች የዜጎችን ሰላምና ደኅንነት የሚያውኩ ተመሳሳይ ሕገ-ወጥ እንቅስቃሴዎችን ለመከላከል ከፀጥታ…
Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗