በአዲስ አበባ የተቃውሞ ሰልፍ‼️

ADDIS_NEWSneutral2026-07-16 16:21:22 UTC
AdYour ad here[email protected]

በአዲስ አበባ የተቃውሞ ሰልፍ‼️ ለሐምሌ 11 የተጠራው ሰልፍ ፈቃድ አገኘ‼️ በትግራይ ክልል እየተካሄደ ያለውን ወታደራዊ አፈሳ ለማውገዝ በአዲስ አበባ የተጠራው የተቃውሞ ሰልፍ የተፈናቀሉትን እንደሚያሳትፍ ተሰምቷል። በአዲስ አበባ ከተማ ለመጪው ሐምሌ 11 ቀን 2018 ዓ.ም የተጠራውና በሕገ-ወጥ ወታደራዊ ምልመላ እንዲሁም በሰላማዊ ዜጎች እስር ላይ ያተኮረው የተቃውሞ ሰልፍ የመንግስትን ፈቃድ ማግኘቱንና በከተማዋ የሚገኙ በርካታ የትግራይ ተፈናቃዮችም በሰልፉ ላይ እንደሚሳተፉ ታውቋል።። የስምረት ፓርቲን ጨምሮ ሌሎች የፖለቲካ ኃይሎችን ያካተተው የትግራይ ሰላምና የለውጥ ምክር ቤት የጠራው ይህ ሰልፍ፤ በትግራይ ክልል እየተፈጸመ ነው ያሉትን ወታደራዊ አፈሳ ለማውገዝ፣ የታሰሩ እናቶችንና ገበሬዎችን ድምጽ ለማሰማት እንዲሁም ለአዲስ አበባ ተፈናቃዮች ተገቢው ድጋፍ እንዲደረግ ለመጠየቅ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]