የካይሮ የሴራ ቀለበት፤ ከካርቱም እስከ አስመራ

FANATELEVISIONneutral2026-07-16 16:27:24 UTC
AdYour ad here[email protected]

የካይሮ የሴራ ቀለበት፤ ከካርቱም እስከ አስመራ በአፍሪካ ቀንድ ላይ የሚነፍሰው የጦርነትና የአለመረጋጋት ንፋስ ድንገት የመጣ አይደለም። ቀጣናው በጦርነት እየተናጠ፤ በችጋርና ችግር አለንጋ እየተገረፈ የኖረው፤ እጣ ፈንታው ሆኖ አይደለም። በስውር ሴራ፤ በረቀቀ ስልት፤ የአንዲትን ሀገር መረን የለሽ ፍላጎት እንዲያስፈጽም ተፈርዶበት እንጂ። ይህችን ሀገር ፍለጋ ብዙም መንከራተት አያሻም። ሀገሪቱ ባሕሩም፤ ውሃውም ለኔ ጥቅም ብቻ ይዋል የሚል ስግብግብ አቋም ያላት ግብጽ ናት።… https://www.fanamc.com/archives/318930

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]