ኢትዮጵያና ኬንያ የተጨማሪ ኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ስምምነት ተፈራረሙ
ኢትዮጵያና ኬንያ የተጨማሪ ኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ስምምነት ተፈራረሙ #Ethiopia: የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለኬንያ ተጨማሪ የኤሌክትሪክ ኃይል ለማቅረብ ከአገሪቱ የኤሌክትሪክ ኃይል አቅራቢ ኩባንያ (KPLC) ጋር ስምምነት ተፈራረመ። ስምምነቱን በኢትዮጵያ በኩል የፈረሙት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጌቱ ገረመው (ኢንጂነር) ሲሆኑ፣ በኬንያ በኩል የኬንያ የኤሌክትሪክ ኃይል አቅራቢ ኩባንያ (KPLC) ጆሴፍ ሲሮር (ዶ/ር) ናቸው፡፡ ባለፈው ዓርብ ሐምሌ 3 ቀን 2018 ዓ.ም. የተፈረመው የተጨማሪ የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ስምምነት መሠረት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አግልግሎት ሦስት ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል እንደሚያቀርብ የኬንያው KPLC አስታውቋል፡፡ ይህ የተጨማሪ የ... 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ…
Read the full story at ethiopianreporteramharic ↗