" የተሽከርካሪ ባለንብረቶች አሽከርካሪ ሲቀጥሩ በተያዥ ሊቀጥሩ ይገባል፤ የተሽከርካሪውን ውሎም መከታተል ያስፈልጋል " - ፖሊስ

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-07-16 19:13:29 UTC
AdYour ad here[email protected]

" የተሽከርካሪ ባለንብረቶች አሽከርካሪ ሲቀጥሩ በተያዥ ሊቀጥሩ ይገባል፤ የተሽከርካሪውን ውሎም መከታተል ያስፈልጋል " - ፖሊስ ተሽከርካሪው " በፀጥታ አካላት ተይዟል " በሚል ምክንያት ለስራ የተሰጠውን ሲኖ ትራክ መኪና ለመሸጥ ሲያስማማ የነበረ ግለሰብ እና ግብራበሮቹ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለጸ። እንደ ፖሊስ መረጃ፣ የወንጀል ድርጊቱ የተፈፀመው በአቃቂ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ኮዬ አደባባይ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነው። የሰሌዳ ቁጥር ኮድ 3- 92267 ኢት የሆነ ሲኖ ትራክ ሹፌር የሆነው ብዙአየሁ ምላ " ተሽከርካሪው በፖሊስ ይፈለጋል " ተብሎ እንደተወሰደ ለባለንብረቱ ይናገራል። ባለንብረቱ ጉዳዮን ለአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ዋና ፖሊስ መምሪያ ያሳውቃሉ። ፖሊስ ባሰባሰበው መረጃ ተሽከርካሪው በፖሊስ እንዳልተያዘ ማረጋገጡን ተከትሎ ክትትሉን ይቀጥላል። ከህብረተሰቡ…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]