የልብ ሕሙማንን ለመታደግ ኢትዮጵያ የገባው ኸርት አታክ ኢትዮጵያ
የልብ ሕሙማንን ለመታደግ ኢትዮጵያ የገባው ኸርት አታክ ኢትዮጵያ #Ethiopia: በኢትዮጵያ የአላቂ የልብ ሕክምና ዕቃዎች አቅርቦት በሚፈለገው ልክ ባለመሆኑ በብዙ ሺሕ የሚቆጠሩ የልብ ሕሙማን ወረፋ ለመጠበቅ ተገደዋል፡፡ በኢትዮጵያ የልብ ሕሙማን መርጃ ማዕከልም በየዓመቱ ከ1,300 በላይ አዲስ የልብ ሕክምና ፈላጊዎችን ይቀበላል፡፡ የማዕከሉ ሥራ አስፈጻሚ አቶ ህሩይ ዓሊ ለሪፖርተር እንደገለጹት፣ ማዕከሉ ከሰኞ እስከ ዓርብ የልብ ቀዶ ሕክምና አገልግሎት እየሰጠ የሚገኝ ቢሆንም፣ የአላቂ የሕክምና ዕቃዎች አቅርቦት በሚፈለገው ልክ ባለመገኘቱ፣ ሕሙማኑ ሕክምናውን ለማግኘት ለረዥም ጊዜ ወረፋ እየጠበቁ ነው፡፡ እንደ አቶ ህሩይ፣ ማዕከሉ እ.ኤ.አ. በ2025፣ 684 ለሚሆኑ የልብ ሕሙማን የቀዶ ሕክምናና ... 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ: https://ethiopianreporter.com/158052/…
Read the full story at ethiopianreporteramharic ↗