" በዓለ ሲመታቸውን በደማቅ ሥነ ስርዓት ለማክበር እና ልንሸልማቸው ስንዘጋጅ ነው የከለከሉን " - መልአከ ሰላም ቀሲስ ቦኪቻ ኤንጋ

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-07-16 19:49:54 UTC
AdYour ad here[email protected]

" በዓለ ሲመታቸውን በደማቅ ሥነ ስርዓት ለማክበር እና ልንሸልማቸው ስንዘጋጅ ነው የከለከሉን " - መልአከ ሰላም ቀሲስ ቦኪቻ ኤንጋ ‎ 👉‎ " የእኔ ሽልማት ቤተክርስቲያን ናት " - ብፁዕ አቡነ ይስሐቅ የወላይታ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ይስሐቅ የበዓለ ሲመታቸውን ዕለት በእርሻ ላይ ሆነው ማክበራቸውን የሚገልጹ መረጃዎችን ተመልክቶ፣ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ስለ ጉዳዩ የወላይታ ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ መልአከ ሰላም ቀሲስ ቦኪቻ ኤንጋን አነጋግሯቸዋል። የሀገረ ስብከቱ ሥራ አስኪያጅ መልአከ ሰላም ቀሲስ ቦኪቻ ኤንጋ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጡት መግለጫ፤ የብፁዕነታቸውን በዓለ ሲመት በደማቅ ሥነ ሥርዓት ለማክበርና ለመሸለም ዝግጅት ተደርጎ የነበረ ቢሆንም፣ ብፁዕነታቸው ግን " የእኔ ሽልማት ቤተክርስቲያን ናት፤ ዕለቱን ጸሎቴን ጨርሼ በሥራ ውዬ በቅዳሴ አከብራለሁ " በማለት…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]