የኢትዮጵያ ጠለፋ መድን አክሲዮን ማኅበር 5.2 ቢሊዮን ብር የካሳ ክፍያ መፈጸሙን አስታወቀ

ETHIOPIANREPORTERAMHARICneutral2026-07-17 05:11:19 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኢትዮጵያ ጠለፋ መድን አክሲዮን ማኅበር 5.2 ቢሊዮን ብር የካሳ ክፍያ መፈጸሙን አስታወቀ #Ethiopia: ሥራ ሲጀምር ከነበረው 50 ሚሊዮን ዶላር ካፒታል ከግማሽ በላይ መቀነሱን ገለጸ በመንግሥትና በግል ዘርፍ ትብብር የተቋቋመው የኢትዮጵያ ጠለፋ መድን አክሲዮን ማኅበር፣ ባለፉት አሥር ዓመታት በፀጥታ ችግር ምክንያት ለደረሰ ጉዳት የከፈለውን ጨምሮ፣ 5.2 ቢሊዮን ብር የካሳ ክፍያ መፈጸሙን አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ጠለፋ መድን አክሲዮን ማኅበር የተቋቋመበትን አሥረኛ ዓመት በማስመልከት፣ ትናንት ማክሰኞ ሐምሌ 7 ቀን 2018 ዓ.ም. ጋዜጣዊ መግለጫ ሲሰጥ ነው ይህንን ያስታወቀው፡፡ መንግሥታዊ የሆኑት የኢትዮጵያ መድን ድርጅትና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአክሲዮን ማኅበሩ 41 በመቶ የባለቤትነት ድርሻ እንዳላቸው፣ ቀሪው 59 ... 🔗 ተጨማሪ ያንብቡ…

Read the full story at ethiopianreporteramharic ↗
AdYour ad here[email protected]