የከተማ አስተዳደሩ የበጀት ዓመቱን የማጠቃለያ ስራዎች አፈፃፀም ግምገማ ጀመረ

FANATELEVISIONneutral2026-07-17 10:02:00 UTC
AdYour ad here[email protected]

የከተማ አስተዳደሩ የበጀት ዓመቱን የማጠቃለያ ስራዎች አፈፃፀም ግምገማ ጀመረ አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 በጀት ዓመት የማጠቃለያ ስራዎች አፈፃፀም ግምገማ እየተካሄደ ነው፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው እንዳስታወቁት፥ ለሦስት ተከታታይ ቀናት በሚቆየው የግምገማ መድረክ በበጀት ዓመቱ የተቀመጡ ግቦች አፈጻጸም ይገመገማል፡፡ የተጠናቀቀው በጀት ዓመት የአምስት ዓመት ስትራቴጂክ እቅድ ማጠቃለያ ዓመት መሆኑን ገልጸው፥ የበጀት ዓመቱን… https://www.fanamc.com/archives/318946

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]