በወሬ የማይፈታ ታላቅ የሀገር ግንባታ ጉዞ!

EBCNEWSNOWneutral2026-07-17 10:02:30 UTC
AdYour ad here[email protected]

በወሬ የማይፈታ ታላቅ የሀገር ግንባታ ጉዞ! በአበው ጥልቅ ፍልስፍና እና በታላላቅ ጸሐፍት ምናብ ውስጥ የሰው ልጅ ተፈጥሮ እጅግ አስገራሚ ሆኖ ይሳላል:: አንዳንዱ ዓይን እያለው ማየት፣ ጆሮ እያለው መስማት ይሳነዋል፤ ብርሃን ሲፈነጥቅ "ለምን በራ?" ጨለማ ሲወድቅ "ለምን መሸ?" ማለትን የሕይወት ቋሚ ዜማው ያደረገ ጥቂት አይደለም

Read the full story at ebcnewsnow ↗
AdYour ad here[email protected]