ሌተናንት ጄነራል ታደሰ ወረደ 'በቁም እስር ላይ' ናቸው?

ADDIS_NEWSneutral2026-07-17 10:32:00 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሌተናንት ጄነራል ታደሰ ወረደ 'በቁም እስር ላይ' ናቸው? ረቡዕ ዕለት በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ወደ መቀለ መጓዛቸውን ተከትሎ ሌተናንት ጄነራል ታደሰ በምን ሁኔታ እንደሚገኙ ለማወቅ ተጨማሪ ጥረት ተደርጓል። ለመጀመሪያ ጊዜም ከቅርብ ቤተሰቦቻቸው ተጨባጭ መረጃ ማግኘት ተችሏል።በደኅንነት ስጋት ስማቸው እንዳይገለጽ የጠየቁ ቅርብ ቤተሰባቸው ለቢቢሲ ትግርኛ እንደገለጹት፤ አምባሳደር ማሲንጋ ከሌተናንት ጄነራል ታደሰ ጋር ለመገናኘት ቀጠሮ ይዘው ከአዲስ አበባ ወደ መቀለ ተጉዘዋል። "በእርግጥ አምባሳደር ማሲንጋ ጄነራል ታደሰን ለማግኘት የሞከሩት አሁን ብቻ አይደለም። ከዚህ በፊትም ሞክረው አልተሳካላቸውም" ያሉት የጄነራሉ የቅርብ ዘመድ ከዚህ ቀደም የተያዘው ቀጠሮ መሰረዙን ተናግረዋል።በዚህ ሳምንት ረቡዕ የተያዘው ቀጠሮ ሁለተኛ ሙከራ እንደነበርም አክለዋል። "የትናንቱ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]