አዲስ አስመጪዎች እና ላኪዎች የብሔራዊ ባንክ የሒሳብ ቁጥርን በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አንድ መስኮት አገልግሎት በኩል እንዲያገኙ ተፈቀደ
አዲስ አስመጪዎች እና ላኪዎች የብሔራዊ ባንክ የሒሳብ ቁጥርን በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አንድ መስኮት አገልግሎት በኩል እንዲያገኙ ተፈቀደ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ጋር በመተባበር፣ አዲስ ፈቃድ ላወጡ አስመጪዎች እና ላኪዎች የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የሒሳብ ቁጥር አሰጣጥን የሚያቀል አዲስ የዲጂታል አገልግሎት አስተዋውቋል:: ይህ አገልግሎት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የሒሳብ ቁጥሮች በጉምሩክ ኮሚሽን አንድ መስኮት አገልግሎት (Customs Electronic Single Window - eSW) በኩል ያለምንም ውጣ ውረድ እንዲሰጥ በማስቻል፣ አስተዳደራዊ ሂደቶችን የሚቀንስ እና ፈጣን የንግድ አሠራርን የሚደግፍ መለሆኑን ባንኩ ገልጿል
Read the full story at ebcnewsnow ↗