" በቁም እስር ላይ እንዳሉ ነው የተሰማን " - የጄኔራል ታደሰ ወረደ ቤተሰቦች

TIKVAHETHIOPIAneutral2026-07-17 10:59:05 UTC
AdYour ad here[email protected]

" በቁም እስር ላይ እንዳሉ ነው የተሰማን " - የጄኔራል ታደሰ ወረደ ቤተሰቦች በፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት መሠረት የተቋቋመውን የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደርን በፕሬዝዳንትነት የመሩት ሌተናንት ጄኔራል ታደሰ ወረደ ከሥልጣን ከተነሱ በኋላ ያሉበት ሁኔታ አሳሳቢ መሆኑ ተገለጸ። ለመጀመሪያ ጊዜ ለቢቢሲ ትግርኛ መረጃ የሰጡ የቅርብ ቤተሰባቸው እንደሚሉት፤ ጄኔራሉ በተግባር " በቁም እስር " ላይ ይገኛሉ። በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ከትላንት በስቲያ ወደ መቐለ ባቀኑበት ወቅት ከሌተናንት ጄኔራል ታደሰ ወረደ ጋር ለመገናኘት ቀጠሮ ይዘው ነበር። ይህ ቀጠሮ ከዚህ ቀደም ተሰርዞ የነበረ ቢሆንም፣ በዚህ ሳምንት ረቡዕ ሁለተኛ ሙከራ ተደርጎ ነው። " የትናንቱ ቀጠሮ ከተያዘ በኋላ 'ይገናኛሉ' የሚል ተስፋ ነበረን። ቀጠሮው ከቀኑ 5 ሰዓት ነበር፤ እሳቸውም ቀጠሮ እንዳላቸው…

Read the full story at tikvahethiopia ↗
AdYour ad here[email protected]