አዲስ አስመጪዎችና ላኪዎች የብሔራዊ ባንክ የሂሳብ ቁጥርን በኤሌክትሮኒክ አንድ መስኮት አገልግሎት እንዲያገኙ ተወሰነ።
አዲስ አስመጪዎችና ላኪዎች የብሔራዊ ባንክ የሂሳብ ቁጥርን በኤሌክትሮኒክ አንድ መስኮት አገልግሎት እንዲያገኙ ተወሰነ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ጋር በመተባበር አዲስ ፈቃድ ለሚያወጡ አስመጪዎችና ላኪዎች የብሔራዊ ባንክ የሂሳብ ቁጥር (NBE Account Number) አሰጣጥን የሚያቃልል አዲስ የዲጂታል አገልግሎት ይፋ ማድረጉን አስታወቀ። ባንኩ ዛሬ ባወጣው መግለጫ እንዳመለከተው፣ ይህ አዲስ አሰራር አስመጪዎችና ላኪዎች የብሔራዊ ባንክ የሂሳብ ቁጥርን በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን "አንድ መስኮት አገልግሎት" (Customs Electronic Single Window - eSW) በኩል በቀላሉ እንዲያገኙ ያስችላቸዋል። አዲሱ የዲጂታል አገልግሎት የንግድ አሰራርን ለማዘመንና ለማቀላጠፍ ያለመ ሲሆን፣ ደንበኞች ያጋጥሟቸው የነበሩ አስተዳደራዊ ውጣ ውረዶችንና እንግልቶችን…
Read the full story at tikvahethiopia ↗