🔥 የኢትዮጵያን መፍረስ የሚመኙ ታሪካዊ ጠላቶችን ምኞት ያመከነው ታላቁ ጉባኤ!

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-07-17 11:08:22 UTC
AdYour ad here[email protected]

🔥 የኢትዮጵያን መፍረስ የሚመኙ ታሪካዊ ጠላቶችን ምኞት ያመከነው ታላቁ ጉባኤ! ኢትዮጵያውያን ውይይትን አስቀድመዋል፤ ለችግራቸው ዘላቂ መፍትሔ ሊያስቀምጡ🏢 በአዳራሽ ውስጥ ተሠባሥበዋል። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የኢትዮጵያ ሕዝቦች ድምጽ፤ የልዩነታቸው መፍቻ ቁልፍ፤ የሀገራቸውን መጻኢ ዕድል የሚወስኑበት፤ በጋራ መግባባት ላይ የተመሠረተ የፖለቲካ ሥርዓትን የሚገነቡበት፤ በራሳቸው ለራሳቸው የተዘጋጀ ታላቅ ጉባኤን እያካሄደ ነው። የኢትዮጵያውያን መሠባሠብ፤ በአንድነት መቆም፤ ልዩነታቸውን የብዝኃነት መገለጫ ለማድረግ፤ ለዘላቂ ሰላማቸው፤ ለአብሮነታቸው፤ ለኢኮኖሚያዊ ዕድገታቸው መሠባሠባቸው ለታሪካዊ ጠላቶቻቸውን ሰላም ነስቷቸዋል። 🇪🇹 የኢትዮጵያ ስኬት፤ ዘላቂ ሰላም፤ ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት፤ አፍሪካዊ ተደማጭነት፤ የኢኮኖሚ ዕድገት እና ተደራሽነት እንደ እግር እሳት የሚለበልባቸው…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]