ሌተናንት ጄነራል ታደሰ ወረደ በቁም እስር ላይ እንደሚገኙ የቅርብ ቤተሰቦቻቸው ገለጹ
ሌተናንት ጄነራል ታደሰ ወረደ በቁም እስር ላይ እንደሚገኙ የቅርብ ቤተሰቦቻቸው ገለጹ ሚያዝያ 30 ቀን ከትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ወታደራዊ ኃላፊነት ሥልጣናቸው የተነሱት ሌተናንት ጄነራል ታደሰ ወረደ፣ ከባለፈው ረቡዕ ጀምሮ የመናገርና የመንቀሳቀስ መብታቸው ተገድቦ "በቁም እስር" ላይ እንደሚገኙ የቅርብ ቤተሰቦቻቸውና የቢቢሲ ምንጮች ገልጸዋል። ጄነራሉ ከሥልጣን ከተነሱ በኋላ ጊዜያቸውን መጻሕፍት በማንበብና አንዳንድ ሰዎችን በፈቃድና በደኅንነት ቁጥጥር ሥር ያገኙ የነበረ ቢሆንም፣ ከረቡዕ ክስተት በኋላ ግን ሁኔታው ይበልጥ አሳሳቢ ሆኗል። ከአሜሪካው አምባሳደር ማሲንጋ ጋር ሊያደርጉት የነበረው ግንኙነት እንዲቋረጥ መደረጉ የተገለጸ ሲሆን፣ ቀስ በቀስም የግል ጥበቃዎቻቸው እየተቀነሱና ተጨማሪ አዲስ የጥበቃ ቡድን እንደተመደበባቸው ምንጮች ጠቁመዋል። ይህ እገዳ በትግራይ ካለው ውጥረት…
Read the full story at wasulife ↗