የሞባይል ንጥቂያ‼
የሞባይል ንጥቂያ‼ በራስ ደስታ አካባቢ የተፈጸመ ስርቆትና የፖሊስ ምላሽ መዘግየትን በተመለከተ የደረሰኝ ጥቆማ ነው። በአዲስ አበባ ራስ ደስታ ሆስፒታል አካባቢ በሚገኝ አንድ ፋርማሲ በር ላይ፣ግለሰቡ ለታመመ ልጃቸው መድኃኒት ለመግዛት በሄዱበት የስልክ ንጥቂያ ወንጀል እንደተፈፀመባቸው ገልፀዋል። በቪዲዮው እንደሚታየው ወንጀሉ የተፈጸመው ሚያዚያ 9 ቀን ምሽት 4፡19 ላይ ሲሆን፣ ንጥቂያ ፈፃሚው ፎጣ አንገቱ ላይ አድርጎና መድኃኒት ፈላጊ በመምሰል ከቀረበ በኋላ ስልክ ነጥቆ ሲያመልጥ ባለቤቱ ተከትሎ ቢሮጥም የሌባው ተባባሪዎች በፈጠሩት የድንጋይ ውርወራ ሊያዝ አልቻለም። 📌 የወንጀሉ ሂደትና የስልክ ነጥቂያ የፈፀመውን ግለሰብ ማንነት በፋርማሲው የደህንነት ካሜራ (CCTV) ሙሉ በሙሉ ተቀርጿል። 📌ተበዳይ የቪዲዮ ማስረጃና የሌባውን ፎቶ ለራስ ደስታ ፖሊስ ጣቢያ አቅርበው ክስ ቢመሰርቱም፣…
Read the full story at wasulife ↗