🇪🇹የሀገራዊ ምክክር አጀንዳዎች የማንም ሳይኾኑ የሁሉም ኢትዮጵያውያን ድምጾች ናቸው።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-07-17 11:45:13 UTC
AdYour ad here[email protected]

🇪🇹የሀገራዊ ምክክር አጀንዳዎች የማንም ሳይኾኑ የሁሉም ኢትዮጵያውያን ድምጾች ናቸው። በወሳኝ የታሪክ ምዕራፍ ላይ የምትገኘው ኢትዮጵያ ዛሬ ካለችበት ሁኔታ ወደተሻለ ነገ ለመሻገር የጀመረችው ሀገራዊ ምክክር ታላቅ ተስፋን ሰንቋል። እንደ ኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን መረጃ ኮሚሽኑ ሁሉንም ያካተተ የአጀንዳ የማሠባሠብ ሂደት ለመከተል በርካታ ርቀቶችን ተጉዟል። በኢትዮጵያ ሁሉም አካባቢዎች የሕዝብ ተወካዮችን፣ የሲቪል ማኅበራትን፣ የሙያ ማኅበራትን፣ የመንግሥት እና የግል ተቋማትን እንዲሁም የፖለቲካ ፓርቲዎችን ያሳተፈ የውይይት እና የአጀንዳ ማሠባሠብ መድረኮችን አካሂዷል። በአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደቱ 👩‍💼ሴቶች እና ወጣቶች፣⛪🕌 የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ ♿አካል ጉዳተኞች፣ 👩‍🏫መምህራን እና 👥የንግዱ ማኅበረሰብ ተወካዮች በቀጥታ እንዲሳተፉ ተደርጓል። ይህ ስብጥር…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]