ከጋምቤላ ክልል ጋር በሰው ተኮር ስራዎች ዙሪያ በትብብር እንሰራለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

FANATELEVISIONneutral2026-07-17 11:51:27 UTC
AdYour ad here[email protected]

ከጋምቤላ ክልል ጋር በሰው ተኮር ስራዎች ዙሪያ በትብብር እንሰራለን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከጋምቤላ ክልል ጋር በሰው ተኮር ስራዎች ዙሪያ በትብብር እንሰራለን አሉ። ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባጋሩት መልዕክት፤ በዛሬው ዕለት ከጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ወ/ሮ አለሚቱ ኡመድ ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችል ፍሬያማ ውይይት ማድረጋቸውን ገልጸዋል፡፡ በዚህም በቀዳማይ ልጅነት እንክብካቤ፣ በኮሪደር… https://www.fanamc.com/archives/318967

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]