የባሕር በር ለአንድ ሀገር ዓለምን መቆጣጠሪያ መሳሪያ ነው

FANATELEVISIONneutral2026-07-17 11:51:27 UTC
AdYour ad here[email protected]

የባሕር በር ለአንድ ሀገር ዓለምን መቆጣጠሪያ መሳሪያ ነው አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የባሕር በር ለአንድ ሀገር ኢኮኖሚያዊ እድገት እና ብሔራዊ ጥቅምን ከማስጠበቅ ባሻገር ዓለምን መቆጣጠሪያ መሳሪያ ነው፡፡ የዓለም ሀገራት ወሳኝ የሆኑ የዲጂታል ንግድ ልውውጦችን የባሕር በሮችን ተጠቅመው ያካሂዳሉ፡፡ ዲጂታል ግብይቶችና የመረጃ ልውውጦች የሚተላለፉባቸው የኢንተርኔት መስመሮች ሳይቀር መገኛቸው ባሕር ውስጥ ነው፡፡ የኢንተርኔት መስመሮች በባሕር እና በውቅያኖሶች ስር የተዘረጉ… https://www.fanamc.com/archives/318970

Read the full story at fanatelevision ↗
AdYour ad here[email protected]