አዲስ አስመጪዎችና ላኪዎች የብሔራዊ ባንክ የሂሳብ ቁጥርን በኤሌክትሮኒክ አንድ መስኮት አገልግሎት እንዲያገኙ ተወሰነ!
አዲስ አስመጪዎችና ላኪዎች የብሔራዊ ባንክ የሂሳብ ቁጥርን በኤሌክትሮኒክ አንድ መስኮት አገልግሎት እንዲያገኙ ተወሰነ! ብሔራዊ ባንክ የአስመጪና ላኪዎችን የሂሳብ ቁጥር አሰጣጥ በዲጂታል አዘምኗል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከጉምሩክ ኮሚሽን ጋር በመተባበር አዲስ ፈቃድ ላወጡ አስመጪና ላኪዎች የባንኩን የሂሳብ ቁጥር (NBE Account Number) በአንድ መስኮት የኤሌክትሮኒክ አገልግሎት (eSW) በኩል በቀላሉ ማግኘት የሚችሉበትን አሰራር ይፋ አደረገ። ይህ አዲስ የዲጂታል አሰራር የአስተዳደር ውጣ ውረድን በመቀነስ የውጭ ንግድ እንቅስቃሴን ለማቀላጠፍ የተዘረጋ ሲሆን፣ አገልግሎቱ የሚመለከተውም ለመጀመሪያ ጊዜ የሂሳብ ቁጥር የሚያወጡ አዳዲስ የንግድ ተቋማትን ብቻ ነው። 👉ቀደም ሲል ቁጥሩ ያላቸው ነባር አስመጪና ላኪዎች በነባር አካውንታቸው መጠቀም እንደሚቀጥሉ ተገልጿል። ይህ…
Read the full story at ethio_mereja ↗