የፔሌ መለያ በውድ ዋጋ ተሸጠ

EBCNEWSNOWneutral2026-07-17 11:51:59 UTC
AdYour ad here[email protected]

የፔሌ መለያ በውድ ዋጋ ተሸጠ * ብራዚል ከ5 የዓለም ዋንጫ ድሎቿ አንዱን ያሳካችው በ1958 የስዊድኑ ውድድር ነበር። በፍፃሜውም አስተናጋጇ ስዊድንን 5 ለ 2 በማሸነፍ ነበር ዋንጫውን ያነሳችው። ታዲያ በዚያ የፍፃሜ ጨዋታ ሁለት ግቦች ያስቆጠረው ከምንጊዜም ምርጥ እግር ኳሰኞች አንዱ አዲሰን አራንቶስ ዶናሺሜንቶ ፔሌ መለያ ነው ለሽያጭ የቀረበው። ኒውዮርክ ላይ በተካሄደ ጨረታ ለሽያጭ የቀረበው ይህ መለያ በ4.9 ሚሊዮን ዶላር ተሽጧል። የፔሌ መለያ በጨረታው ላይ ላይ ከቀረቡት ቁሳቁሶች ውዱ ሆኖ ተመዝግቧል። በዓለም እግር ኳስ የታሪካዊ ቁሳ ቁሶች ጨረታ ታሪክ ይህ መለያ በውድነት ሁለተኛ ደረጃን አግኝቷል። በውድነት ክብረ ወሰንን የያዘው መለያ በ1986 ዓለም ዋንጫ ማራዶና በእጁም በእግሩም እንግሊዝ ላይ ያስቆጠረበት ነበር። ይህ መለያ 2022 ላይ በ9.5 ሚሊዮን ዶላር ተሸጦ ነበር።…

Read the full story at ebcnewsnow ↗
AdYour ad here[email protected]