ከዘመን እና ትውልድ ጋር የሚታገለው የከሰረው ቡድን
ከዘመን እና ትውልድ ጋር የሚታገለው የከሰረው ቡድን የዘመን ፍሰት እንደ ታላቅ የውቅያኖስ ማዕበል ወደፊት እንጂ ወደኋላ ፈጽሞ የማይመለስ፣ ኃያላንን የሚያንበረክክ ጽኑ የተፈጥሮ ዑደት ነው:: ትውልድ ዳግም ወደ ኋላ ተመልሶ አይወለድም፤ የትናንት ነገሥታት፣ የትናንት የተንሸዋረረ የፖለቲካ ዕድል፣ የትናንት የጉልበት እና የጭቆና ዘመን ከነባለቤቶቹ ጋር በትናንት ማኅደር ውስጥ ተዘግቶ አልፏል
Read the full story at ebcnewsnow ↗