ናይጄሪያ በሕዝብ ትራንስፖርት ውስጥ ንግድና ስብከትን የሚከለክል አዲስ ሕግ አሳለፈች
ናይጄሪያ በሕዝብ ትራንስፖርት ውስጥ ንግድና ስብከትን የሚከለክል አዲስ ሕግ አሳለፈች #FastMereja I የናይጄሪያ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት (ሴኔት) በትራፊክ ጥሰቶች ላይ ጠንከር ያሉ ቅጣቶችን የሚጥል አዲስ የሕግ ረቂቅ አጽድቋል። በአዲሱ ሕግ መሠረት በአውቶቡሶች፣ በሚኒባሶች እና በሌሎች የሕዝብ ትራንስፖርት ተሽከርካሪዎች ውስጥ ዕቃ ሲሸጡ፣ ሲነግዱ ወይም ሲሰብኩ የተገኙ ግለሰቦች የ33 ዶላር ቅጣት ይጠብቃቸዋል። ይህ ረቂቅ ሕግ ጸድቆ ሥራ ላይ ከመዋሉ በፊት አሁን የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ቦላ ቲኑቡ ፊርማን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል። የአገሪቱ ሕግ አውጪዎች እንደሚሉት ከሆነ እነዚህ አዳዲስ ጠንካራ ቅጣቶች የተዘጋጁት በትራፊክ አደጋ የሚጠፋውን ሕይወት ለመቀነስና የናይጄሪያን መንገዶች ደህንነታቸው የተጠበቀ ለማድረግ በማሰብ ነው። በርካታ የአካባቢው የሚዲያ ምንጮችን ጠቅሶ ዲደብሊው…
Read the full story at fastmereja ↗