#ዜናመሠረት በአዋጅ ያልጸደቀው የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ 'የደሞዝ ተመን ጥናት' ከፍተኛ ቅሬታና ውዝግብ አስነሳ
#ዜናመሠረት በአዋጅ ያልጸደቀው የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ 'የደሞዝ ተመን ጥናት' ከፍተኛ ቅሬታና ውዝግብ አስነሳ የግብር ባለሥልጣናት "ያስጠናነው አዲስ ጥናት አለ" በሚል ድርጅቶች ለሠራተኞቻቸው መክፈል ያለባቸውን አነስተኛ የደሞዝ ተመን በራሳቸው በመወሰን ያለፉትን ዘጠኝ ወራት የግብር ልዩነት ወደ ኋላ ተመልሰው እንዲከፍሉ እያስገደዱ መሆኑ ተሰምቷል የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ በበኩሉ እንዲህ ዓይነቱን ጥናት ያካሄደው አንዳንድ የግል ድርጅቶች የሠራተኞቻቸውን ደሞዝ ዝቅ አድርገው በማሳወቅ የደሞዝ ግብር (Payroll Tax) ያጭበረብራሉ በሚል መሆኑን መሠረት ሚድያ ሰምቷል ተጨማሪ ያንብቡ: https://www.meseretmedia.org/p/128
Read the full story at meseretmedia ↗