ኢትዮጵያ የአፍሪካ፣ ካሪቢያን እና ፓሲፊክ ሀገራት ድርጅት ሊቀመንበር ሆና ተመረጠች

EBCNEWSNOWneutral2026-07-17 16:42:22 UTC
AdYour ad here[email protected]

ኢትዮጵያ የአፍሪካ፣ ካሪቢያን እና ፓሲፊክ ሀገራት ድርጅት ሊቀመንበር ሆና ተመረጠች 121ኛው የአፍሪካ፣ ካሪቢያን እና ፓሲፊክ ሀገራት ድርጅት (አካፓድ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ከሐምሌ 8-9 ቀን 2018 ዓ.ም ቤልጅየም መዲና ብራስልስ ተካሂዷል:: በጉባኤው ላይ በገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ሰመሪታ ሰዋሰው የተመራ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሥራ ኃላፊዎችን ያካተተ የልዑካን ቡድን ኢትዮጵያን በመወከል ተሳትፏል

Read the full story at ebcnewsnow ↗
AdYour ad here[email protected]