ታላቅ ዕድል 🤗
ታላቅ ዕድል 🤗 ዛሬ ምሽት 2:00 በሚጀመረው 2ኛው ዙር Mobile Video Editing ሥልጠና Day 1 + 2 + 3 ኮርስ በነጻ እንድትከታተሉ ተጋብዛችኋል ። ቀድማቹ ማወቅ ያለባችሁን እና ከየት ወደየት መሄድ እንደምትችሉ ጥንቅቅ አድርገን እናሳያችኋለን ። @greenbirdtechnology ላይ ከምሽት 1፡55 ፟እስከ 2፡05 ባሉ ደቂቃዎች ውስጥ ብቻ « I want to attend Day 1+2+3 Courses » ብላቹ ለምትልኩልን link እንሰጣችኋለን ___________________________ @greenbirdtechs @greenbirdtechs የለውጥዎ ክንፍ 🔑 🐥
Read the full story at greenbirdtechs ↗