#የግልምልከታ

ELIASMESERETneutral2026-07-17 19:09:02 UTC
AdYour ad here[email protected]

#የግልምልከታ "ጽምዶ" የተባለው ስብስብ በጋራ ጥቅምና በሰላም ላይ የተመሰረተ ሳይሆን የውስጥ ችግሮችን በኃይል ለመፍታት ከውጭ ኃይል ጋር መጣመርን የመረጠ ሀይል መሆኑን እያሳየ ነው፣ ይህ አካሄድ ደግሞ ታሪካዊ ስህተት እና የሕዝብ እልቂት ምንጭ መሆኑ የማይቀር ነው። የውስጥ የፖለቲካ ልዩነቶችንና ቅራኔዎችን በውይይት፣ በዕርቅና በሰላማዊ መንገድ በሀገር ውስጥ ከመፍታት ይልቅ የውጭ ኃይላትን ጦርና ጋሻ ጋብዞ የገዛ ወገንን ለማስጨፍለቅ ማሰብ እኩይ ተባር ነው። ቀደም ሲል የኢትዮጵያ መንግሥት ከኤርትራ ጋር በመጣመር በራሳችን ሕዝብ ላይ ያደረሰውን ሰብአዊ ቀውስና ስቃይ ስንተች የነበረውም ለዚሁ ነው ምክንያቱም እንዲህ ያሉ አሰላለፎች የሕዝብን ሕልውና የሚያጠፉ፣ ሀገርን ለባዕድ ጣልቃ ገብነት አሳልፈው የሚሰጡና ጠባሳቸው ለትውልድ የማይሻር በመሆኑ ነው። በመሆኑም አሁንም ሆነ ወደፊት…

Read the full story at eliasmeseret ↗
AdYour ad here[email protected]